ሊነቅፈኝ የሆነ ሰው
በጥልቀት ስለማየት
The Buddha said, "There was a person who, upon hearing that I observe the Way and practice great humane kindness, intentionally came to berate me. I was silent and did not reply. When he finished abusing me, I asked, If you are courteous to people and they do not accept your courtesy, the courtesy returns to you, does it not?' "It does,' he replied. I said, Now you are scolding me, but I do not receive it, so the misfortune returns to you and must remain with you. It is as inevitable as an echo that follows a sound, or as a shadow that follows a form. In the end you cannot avoid it. Therefore, be careful not to do evil.' "
In Amharic
ቡድሃ እንዲህ አለ፡- "የእውነትን መንገድ እንደምከተል እና ታላቅ ሰብአዊ ቸርነትን እንዳለኝ ሰምቶ ሆን ብሎ ሊነቅፈኝ የሆነ ሰው ሲመጣ፣ ዝም አልኩ መልስም አልሰጠሁትም። እሱም እኔን ተሳድቦ ሲያጠናቅቅ፣ ለሰዎች ጨዋ ከሆንክ እና ጨዋነትህን ካልተቀበሉ ጨዋነቱ ወደ አንተ ይመለሳል አይደል ብዬ ጠየኩት?" "ይሆናል" ሲል መለሰኝ። እኔም አሁን ትወቅሰኛለህ ነገር ግን አልቀበለውም ስለዚህ ወቀሳው ወደ አንተ ይመለሳል እና ከአንተ ጋር ይኖራል ፣ ድምፅን ተከትሎ እንደሚመጣ የገደል ማሚቶ ወይም እንደጥላክ ይከተልሃል ፣ እስከመጨረሻ ደረስ ይከተልሃል አልኩት። ስለዚህ ክፉ እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ። "
About
በተለምዶ ቡድሃ ተብሎ የሚጠራው ሲድሃርታ ጋውታማ በደቡብ እስያ በ6ኛው ወይም በ5ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረ እና ቡድሂዝምን የመሰረተ የባሕታዊ እና የሃይማኖት አስተማሪ ነበር።