ጥልቅ ጭቃ
ስለዳሃማ
One who practices the Way is like an ox pulling a heavy load through deep mud. The ox is so extremely exhausted that it dares not glance to the left or right. Only when it gets out of the mud can it rest. The Shramana should regard emotion and desire as being worse than deep mud; and with an undeviating mind, he should be mindful of the Way. Then he can avoid suffering.
In Amharic
የእውነትን መንገድ የሚለማመድ ሰው፣ በሬ በጥልቅ ጭቃ ውስጥ ከባድ ሸክምን እንደሚጎትት ነው። በሬው በጣም ከመዳከሙ የተነሳ ግራና ቀኝ ለማየት አይደፍርም። ከጭቃው ውስጥ ሲወጣ ብቻ ነው ማረፍ የሚችለው። ስለዚህ ስሜትና ፍላጎታችን ከጥልቅ ጭቃ የከፋ አድርገን ማየት ይገባናል። ባልተዛባ አእምሮም መንገዱን ሊያስተውል ይገባል። ከዚያም ስቃይን ማስወገድ ይችላል።
About
በተለምዶ ቡድሃ ተብሎ የሚጠራው ሲድሃርታ ጋውታማ በደቡብ እስያ በ6ኛው ወይም በ5ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረ እና ቡድሂዝምን የመሰረተ የባሕታዊ እና የሃይማኖት አስተማሪ ነበር።