የሚያደክም
ስለሜድቴሽን
Meditation shouldn’t make the mind or the body tired. If you are practicing
correctly with right effort, it will bring peace and joy. But if you are putting in
wrong effort, you will feel tired and unhappy when you practice.
In Amharic
ሜድtቴሽን አእምሮን ወይም አካልን የሚያደክም መሆን የለበትም። በትክክለኛ ጥረት እየተለማመድን ከሆነ
ሰላምና ደስታን ያመጣል። ጥረታችን የተሳሳተ ከሆነ ግን፣ ይበልጥ ያደክመናል ።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።