ዓይኖቻችንን ከመጨፈን ጋር ብቻ
We are so used to thinking that meditation has something to do with having our eyes closed, that we are not used to the idea that we can be aware of seeing. It may be a new idea that with our eyes open we can be aware. When you are seeing, know that you are seeing. It is very important to practice in this way.
In Amharic
ሜድቴሽን ዓይኖቻችንን ከመጨፈን ጋር ብቻ አገናኘተን ማሰብ በጣም የተለመደ ነው፣እያየን ልንገነዘበው የምንችላቸውን አልተለማመድንም። ዓይኖቻችንን ከፍተን ማስተዋል እንችላለን፣ ስናይ እያየን እንደሆነ እንወቅ። በዚህ መንገድ መለማመድ በጣም አስፈላጊ ነው።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።