ማተኮር
Our minds are used to focusing. We are very skillful at it because we do it all the time. The problem is that we don't recognize that we are focusing. We are trying to meditate but we don't really understand what meditation is.
In Amharic
አእምሯችን ማተኮር ይችላል፣ እንዲያውም በጣም ጎበዝ ነው። ችግሩ እያተኮርን መሆናችንን አለማወቃችን ነው። ሜድቴት ለማረግ እየሞከርን ነው ግን ሜድቴሽን ምን እንደሆነ በትክክል አልገባንም።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።