ባላቸው ሃይል
ስለሜድቴሽን
Many meditators think that being aware means focusing on an object with a great deal of energy. In fact, exertion like this causes tension because it’s the result of trying hard to create a positive or happy state of mind, which
actually is the unwholesome root of greed at work.
Instead, as you maintain continuous awareness of whatever is happening, strike a balance between being relaxed and being interested.
In Amharic
ብዙዎች ሜድቴት ማድረግ ማለት ባላቸው ሃይል ትንፋሽ ላይ ማተኮር ነው ብለው ያስባሉ። እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እንዲህ ዓይነቱ ጥረት ውጥረትን ያስከትላል ምክንያቱም ደስተኛ የአእምሮ ሁኔታ ለመፍጠር እራሳችንን እያስጨነቅነው ስለሆነ ፣ ይህም ጤናማ ያልሆነውን የስግብግብነት ሥር ነው።
ይልቁንስ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ያለማቋረጥ በመገንዘብ፣ ዘና በማለትና በፍላጎት መካከል ሚዛኑን እንጠብቅ።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።