ንዴት
Have you ever been angry?
When you are angry, and you think,
“I am getting angry,” what will happen?
The anger grows.
In Amharic
ተናዳቹ ታውቃላችሁ?
ስትናደዱ፣ምንድነው ምታስቡት፣
"ተናድጃለሁ " የዛን ግዜ ምን ይፈጠራል?
ቁጣው እየጨመረ ይሄዳል።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።