አሪፍ እና የተረጋጋን እንሁን
ስለሜድቴሽን
In Meditation Be cool and calm. Be interested. Accept, examine, and study whatever is happening as it is. Don’t interfere with what is happening. Notice when the mind is trying to make something unwanted disappear or stop, notice that it is trying to create preferred experiences, and notice the effort of this on the mind.
In Amharic
ሜድቴት ስናደርግ ቀዝቀዝ ያልንና የተረጋጋን እንሁን። ፍላጎት ይኑረን። እየሆነ ያለውን ሁሉ እንዳለው እንታዘብ፣ በመመርመር እናጥናው። እየሆነ ባለው ነገር ላይ ጣልቃ አንግባ። መቼ እንደሆነ አናስተውል አእምሮ አንድ ያልተፈለገ ነገር እንዲጠፋ ወይም እንዲቆም ለማድረግ ሲሞክርና ተመራጭ ልምዶችን ለመፍጠር ሲሞክር አስተውል፣ እና በአእምሮአችን ላይ ይህን ጥረት አናስተውል።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።