እያሰብን ነው
ስለሜድቴሽን
When meditating፣
Are you being aware or are you just thinking?
Being aware is staying simple and just knowing.
In Amharic
ሜድቴት ስናደርግ፤
እያስተዋልን ነው ወይስ እያሰብን ነው?
ማሰተዋል ቀለል አድርጎ አሁን ላይ መቆየትና ማወቅ ብቻ ነው።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።