እንዳያስብ ማድረግ አይቻልም
ስለሜድቴሽን
You cannot make the mind not think. If you are trying to stop the mind from thinking, you are trying to do the impossible. That is when you start using a lot of energy.
Most people use a lot of energy when they are meditating because they are afraid of their thoughts or want to avoid them.
In Amharic
አእምሮ እንዳያስብ ማድረግ አይቻልም። አእምሮን ማሰቡን እንዲያቆም እየሞከርን ከሆነ
የማይቻለውን ለማድረግ እየሞከርን ነው። ይህን ጊዜ ነው ከፍተኛ ጉልበት መጠቀም ልንጀምር ነው። ብዙ ሰዎች ሃሳባቸውን ስለሚፈሩ ወይም እነሱን ለማስወገድ ስለሚፈልጉ በሜድቴሽን ጊዜ ብዙ ጉልበት ይጠቀማሉ።
About
ሳያዳው ኡን ትጅኒ ቻይናዊ የቴራቫዲን ቡዲስት መነኩሴ እና በያንጎን፣ ሚዬንማር የሚገኘው የ Shwe Oo Min Dhamma Sukha Forest የሜድቴሽን ማእከል መምህር ሲሆን ትምህርቶቹ አለም አቀፍ ተመልካቾችን የሚስብ ነው።