Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
በተመሳሳይ ጊዜ
ስለማስተዋል
Thus mindfulness is at the same time a means and an end, the seed and the fruit. When we practice mindfulness in order to build up concentration, mindfulness is a seed. But mindfulness itself is the life of awareness: the presence of mindfulness means the presence of life, and therefore mindfulness is also the fruit. Mindfulness frees us of forgetfulness and dispersion and makes it possible to live fully each minute of life. Mindfulness enables us to live.
In Amharic
ማስተዋል በተመሳሳይ ጊዜ መንገድም መዳረሻ ነው፣ ዘርም ፍሬም ነው። ልብ ማለትን ነግሮችን ልማስተዋል ስንለማመድ ፣አስተዋይነት ዘር ነው። ከእንደገና ደግሞ ማስተዋላችን እራሱ የህይወት ግንዛቤ ነው፣ አስተውሎት ማለት በህይወት መኖር ማለት ነው፣ እና ስለዚህ ማስተዋል ፍሬም ነው፣ ልብ ማለት ከመርሳት እና ከሃሳብ መበታተን ነፃ ያደርገናል እናም በእያንዳንዱ ደቂቃ ሙሉ በሙሉ ለመኖር ያስችለናል። ስለዚህ ማሰተዋል የእውነት እንድንኖር ያደርገናል።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።