Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ደስታ እና ግንዛቤ
ስለሜድቴሽን
Please do not think we must be solemn in order to meditate. Whether or not we are happy depends on our awareness. When you have a toothache, you think that not having a toothache will make you very happy. But when you don’t have a toothache, often you are still not happy. All of us have the capacity of transforming neutral feelings into pleasant feelings. If you’re rested and relaxed, all living beings will profit from your relaxation and energy. This is the most basic kind of peace work.
In Amharic
እባካችሁ ሜድቴት ለማድረግ ሜድቴሽን መውደድ ያለብን አይምሰላችሁ። ደስተኛ መሆን አለመሆናችን የሚወሰነው አስተውሎታችን ላይ ነው። የጥርስ ሕመም ሲያጋጥመን የጥርስ ሕመሙ ባይኖር ኖሮ እንደሰት ነበር ብለን እናስባለን። ነገር ግን የጥርስ ሕመም በማይኖርበት ጊዜ እራሱ ደስተኛ አይደለህም፣ ሁላችንም ገለልተኛ ስሜቶችን ወደ ደስ የሚል ስሜት የመቀየር አቅም አለን። እረፍት ካደረግን እና ዘና ካልን ፣ ሁሉም ህይወት ያላቸው ፍጥረታት ከእረፍታችን ካገኘንው ሃይል ተጠቃሚ ይሆናሉ። ይህ በጣም መሠረታዊው የሆነ የሰላም ሥራ ነው።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።