Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
መዐት አውሪ
ስለቡድሂዝም
Some people have said that if you look at reality with the eyes of a Buddhist, you become pessimistic. But to think in terms of either pessimism or optimism oversimplifies the truth. The problem is to see reality as it is. A pessimistic attitude can never create the calm and serene smile which blossoms on the lips of the Bodhisattvas and all others who obtain the Way.
In Amharic
አንዳንድ ሰዎች እውነታን በቡድሂስት ዓይን ከተመለከትን መዐት አውሪ እንሆናለን ይላሉ። ነገር ግን ህይወትን መዐት አውሪ ወይም ባለ ተስፋነት አድርጎ ማሰብ እውነትን ያቃልላል። ችግሩ እውነታውን አሁን ላይ እንዳለ ማየት ነው። ይሄ አፍራሽ አመለካከት ቢሆን ኖሮ ብዙዎች የቡድሃን መንገዱን የተከተሉ ያገኙት የተረጋጋ እና ብሩህ ፈገግታ በጭራሽ ሊፈጥር አይችልም ነበር።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።