Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ሕይወት አስደናቂም አስፈሪም ነው
ስለማስተዋል
Meditation means being aware of what is going on in our bodies, in our feelings, in our minds, and in the world. Each day thousands of children die of hunger. Plant and animal species are going extinct every day. Yet the sunrise is beautiful, and the rose that bloomed this morning along the wall is a miracle. Life is both dreadful and wonderful. To practice meditation is to be in touch with both aspects of life.
In Amharic
ሜድቴሽን ማለት በሰውነታችን፣ በስሜታችን፣ በአእምሯችን እና በአለም ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ማወቅ ማለት ነው። በየቀኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት በረሃብ ይሞታሉ። የእፅዋትና የእንስሳት ዝርያዎች በየቀኑ ይጠፋሉ። ሆኖም ግን የፀሀይ ስትወጣ ማየት ውብ ነው፣ ጠዋት ጓሮ ላይ ያበበው ጽጌረዳ ተአምር ነው። ሕይወት አስደናቂም አስፈሪም ነው። ሜድቴሽንን መለማመድ ከሁለቱም የሕይወት ዘርፎች ጋር መገናኘት ማለት ነው።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።