Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
በዓለቶች ላይ ውሃ
ስለአእምሮ
The activities of our mind, often unstable and agitated, are like a torrent of water washing over the rocks. In traditional Buddhist literature, the mind is often compared to a monkey always swinging from branch to branch or to a horse galloping out of control. Once our mind is able to identify what is happening, we will be able to see clearly our mental state and make it calm. Just that will bring us peace, joy, and stillness.
In Amharic
የአእምሯችን እንቅስቃሴዎች፣ ብዙ ጊዜ ያልተረጋጉና የታመሱ በድንጋይ ላይ እንደ ሚፈሱ ጎርፍ ናቸው። በባህላዊ የቡድሂስት ሥነ-ጽሑፍ አእምሮ ብዙውን ጊዜ ከቅርንጫፍ ወደ ቅርጫፍ እንደሚሯሯጥ ጦጣ ወይም ካልተገራ ፈረስ ጋር ያመሳስሉታል። አንዴ አእምሯችን፣ እየሆነ ያለውን ነገር መለየት ከቻለ፣ አእምሯዊ ስሜታችንን በግልጽ ማየት እና ማረጋጋት እንችላለን። ያ ብቻ ሰላምን፣ ደስታንና ፀጥታን ያመጣልናል።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።