Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ለሜድቴሽን ስንቀመጥ
ስለሜድቴሽን
The instant you sit down to meditate, begin watching your breath. At first breathe normally, gradually letting your breathing slow down until it is quiet, even, and the lengths of the breaths are fairly long. From the moment you sit down to the moment your breathing has become deep and silent, be conscious of everything that is happening in yourself.
In Amharic
ለሜድቴሽን በተቀመጥንበት ቅጽበት እስትንፋሳችንን መመልከት እንጀምር። መጀመሪያ ላይ እንደለመድንው እንተንፍስ፣ ቀስ በቀስ ደግሞ እስትንፋሳችን እንዲዘገይ በማድረግ ጸጥታ የሰፈነበት እና የትንፋሻችን ርዝመት በጣም ረጅም እስኪሆን ድረስ እንትንፍስ። ከተቀመጥክበት ጊዜ ጀምሮ እስከምንነሳበት ሰአት ድረስ እስትንፋሳችን ጥልቅ እና ጸጥተኛ እያደረግን ውስጣችን እየሆነ ያለውን ነገር ሁሉ እናስተውል።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።