Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ዘና ማለት እራሱ ማስተዋልን ይፈልጋል
ስለማስተዋል
We know that there are those who try very hard to be mindful, and yet they cannot relax. They try to breathe and they try to walk; they try very hard, and yet they’re unable to relax because trying is not mindfulness. It’s not because you have the intention to relax that you can relax. It’s not because you have the intention to stop that you can stop. Mindfulness, true mindfulness, must carry within it true view, insight. You need insight in order to relax.
In Amharic
ለማስተዋል በጣም የሚጥሩ ግን ዘና ለማለት የማይችሉ እንዳሉ እናውቃለን። ልብ እያሉ ለመተንፈስ እና ልብ እያሉ ለመራመድ ይሞክራሉ፤ በጣም ይሞክራሉ ግን ዘና ማለት አይችሉም፣ ምክንያቱም መሞከር ማስተዋል አይደለም። ዘና ማለት የምንችለው መዝናናትን አላማ ስላደረግን አይደለም።ማቆም የምንችለው የማቆም ሀሳብ ስላለን አይደለም።እውነተኛ ማስተዋል በውስጡ እውነተኛ እይታንና መረዳትን መያዝ አለበት። ስለዚህ ዘና ለማለት እራሱ ማስተዋል ያስፈልጋል።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።