Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ሰላም መሆን
ስለማስተዋል
The world needs joyous and loving people who are capable of just being. If you know the art of being peace, then you have the basis for your every action. The ground for action is to be, and the quality of being determines the quality of doing. Action must be based on non-action. People sometimes say, “Don’t just sit there, do something.” But we have to reverse that statement to say, “Don’t just do something, sit there,” in order to be in such a way that peace, understanding, and compassion are possible.
In Amharic
አለም ደስተኛ እና መልካም ብቻ የመሆን ችሎታ ያላቸው ሰዎች ያስፈልጋታል። ሰላም የመሆንን ጥበብ ካወቅን ለእያንዳንዱ ተግባራችን መሰረት አለን ማለት ነው።የድርጊታችን መሠረት አሁን ላይ መሆን ነው እናም የመሆንን ጥራት ደግሞ የመሥራት ጥራትን ይወስናል. ድርጊታችን ተፈጥሯዊ ሂደቶች ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት፣ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ “ዝም ብላችሁ አትቀመጡ፣ የሆነ ነገር አድርጉ” ይላሉ። ነገር ግን ይህን አባባል ቀልብሰን "ዝም ብላችሁ ብቻ አታድርጉ፣ ተቀመጡ" ማለት አለብን ፣ ሰላም ፣ መግባባት እና መልካምነት እንዲመጣ።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።