Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ወኪንግ ሜድቴሽን
ስለሜድቴሽን
Walking meditation is a way of waking up to the wonderful moment we are living in. If our mind is caught, preoccupied with our worries and our suffering, or if we distract ourselves with other things while walking, we can’t practice mindfulness; we can’t enjoy the present moment. We’re missing out on life. But if we’re awake, then we’ll see this is a wonderful moment that life has given us, the only moment in which life is available. We can value each step we take, and each step can bring us happiness because we’re in touch with life, with the source of happiness, and with our beloved planet.
In Amharic
የመራመድ ሜድቴሽን ወደምንኖረበን አስደናቂ ጊዜ መምጣት ነው አእምሯችን በጭንቀት እና በመከራ ከጠመድነው፣ ወይም እየተራመድን እራሳችንን በሌሎች ነገሮች ካዘናጋን፣ ማስተዋልን መለማመድ አንችልም፤ አሁንን ማጣጣም አንችልም፣ ህይወት እያመለጠን ነው። ነገር ግን አሁን ላይ ከነቃን ፣ ህይወት የሰጠንን አስደናቂ ጊዜ የምናገኝበት ብቸኛው ጊዜ እንደሆነ እናያለን። ለምንወስደውን እያንዳንዱን እርምጃችን ዋጋ መስጠት እንጀምራለን፣ እናም እያንዳንዱ እርምጃ ደስታን ሊያመጣልን ይችላል፣ ምክንያቱም ህይወታችን ላይ ደስታ ከሚሰጡን ምንጮች ጋር እና ከምንወዳት ፕላኔታችን ጋር ስለምንገናኝ።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።