Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
እያንዳንዱ ሰው
ስለማስተዋል
if each one can meditate an hour each day that's good, but it's nowhere near enough. You've got to practice meditation when you walk, stand, lie down, sit, and work, while washing your hands, washing the dishes, sweeping the floor, drinking tea, talking to friends, or whatever you are doing: "While washing the dishes, you might be thinking about the tea
afterwards, and so try to get them out of the way as quickly as possible in order to sit and drink tea. But that means that you are incapable of living during the time you are washing the dishes. When you are washing the dishes, washing the dishes must be the most important thing in your life. Just as when you're drinking tea, drinking tea must be the most important thing in your life. When you're using the toilet, let that be the most important thing in your life." And so on. Chopping wood is meditation. Carrying water is meditation. Be mindful 24 hours a day, not just during the one hour you may allot for formal meditation or reading scripture and
reciting prayers. Each act must be carried out in mindfulness.
In Amharic
እያንዳንዱ ሰው በየቀኑ አንድ ሰዓት ሜድቴሽን ማድረግ ከቻለ ይህ ጥሩ ነው ፣ ነገር ግን በቂ አይደለም። ስንራመድ፣ ስንቆም፣ ስንተኛ፣ ስንቀመጥ እና ስንሰራ፣ እጃችንን ስትታጠብ፣ ሳህኑን ስናጥብ፣ ወለሉን ስንጠርግ፣ ሻይ ስንጠጣ፣ ከጓደኛችን ጋር ስንነጋገር ወይም ማንኛውንም ስራ በምንሰራበት ጊዜ ሁሉ ማስተዋልን መለማመድ አለብን። " ሳህኖቹን በምናጥብበት ጊዜ በኋላ ስለምንጠጣው ሻይ እያሰብን ከሆነ ቁጭ ብሎ ሻይ ለመጠጣት በተቻለ ፍጥነት እየተዋክብን እቃውን ለማጠብ እንሞክራለን። ነገር ግን ይህ ማለት ሳህኖቹን በምናጥብበት ጊዜ አሁን ላይ ለመኖር አልቻልንም ማለት ነው፣ ሳህኖቹን በምናጥብበት ጊዜ ሰህኖቹን ማጠብ አሁን ላይ በህይወታችን ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነገር መሆን አለበት። ልክ ሻይ በምንጠጣበት ጊዜ ሻይ መጠጣት በህይወታችን ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነገር መሆን አለበት። ሽንት ቤት በምንቀምጥበት ጊዜ በሕይወታችሁ ውስጥ ዋናው ነገር ይሁን።" ሌሎችም እንደዛው፣ እንጨት መቁረጥ ሜድቴሽን ነው። ውሃ መሸከም ሜድቴሽን ነው። በአንድ ሰዓት ውስጥ መደበኛ የሆነ ሜድቴሽን ወይም ቅዱሳት መጻህፍት ማንበብ በምትችሉበት ጊዜ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በቀን 24 ሰዓት ላይ ምናሰርገን ነገር ሁል በመስተዋል አናድርግ። . እያንዳንዱ ድርጊታችን ልብ በማለት ማከናወን አለብን።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።