Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ያለጥረት
ስለማስተዋል
Do we need to make a special effort to see the beauty of the blue sky? Do we have to practice to be able to enjoy it? No, we just enjoy it. Each second, each minute of our lives can be like this. Wherever we are, at any time, we have the capacity to enjoy the sunshine, the presence of each other, even the sensation of our breathing. We don’t need to go to China to enjoy the blue sky. We don’t have to travel into the future to enjoy our breathing. We can be in touch with these things right now. It would be a pity if we were only aware of suffering.
In Amharic
የሰማይ ውበት ለማየት ልዩ ጥረት ማድረግ አለብን ? በውበቱ ለመደሰት ልምምድ ማድረግ አለብን? አይመስልኝም፣ ዝምብለን መደሰት አለብን። የህይወታችን እያንዳንዱ ሴኮንድ፣ እያንዳንዱ ደቂቃ በዚህ መልኩ ማይት አለብን። የትም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ፣ ፀሀይ በምትሰጠን ብርሀን በመደሰት፣ የአንዳችንና የሌላችን መኖር፣ የትንፋሻችን ስሜት ሳየቀር እኛን ዘና የማድረግ አቅም አለው። በሰማያዊው ሰማይ ለመደሰት ወደ ቻይና መሄድ አያስፈልገንም፣ በእስትንፋሳችን ለመደሰት ወደ ፊት መጓዝ የለብንም። አሁን ላይ ከእነዚህ ነገሮች ጋር መገናኘት እንችላለን። ህይወታችን ላይ ውጥረትን ብቻ ከሆነ የምናውቀው ያ በጣም ያሳዝናል።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።