Thich Nhat Hanh
— Vietnamese Zen Buddhist Monk Born: October 11, 1926 Died: January 22, 2022
ብቻ መሆን
ስለሜድቴሽን
Being in solitude can help us relax. Solitude doesn’t mean being by ourselves or away from civilization. Real solitude means we’re not carried away by the crowd, by sorrows about the past, by worries about the future, or by strong emotions in the present. We don’t lose our stability and our peace. We take refuge in our mindful breathing and come back to the present moment, and to the island of peace within ourselves. We enjoy our time with others, but we don’t get lost in our interactions. Even in a busy marketplace, we can smile and breathe in peace, dwelling in the island of ourselves.
In Amharic
ለብቻችን መሆን ዘና እንድንል ይረዳናል። በራሳችን መሆን ማለት ከማህበረሰብ መራቅ ማለት አይደለም። እውነተኛ ብቸኝነት ማለት በሌሎች ሀሳብ አልተወሰድንም ማለት ነው፣ ስላለፈው ሀዘን፣ ስለወደፊቱ ስጋት ወይም አሁኑ ላይ ባሉ ጠንካራ ስሜቶች አልተወሰድንም። መረጋጋትን እና ሰላማችንን አናጣም። ትንፋሻችንን በማስተዋል ንቁነት ወደ ውስጣችን የሰላም ደሴት እንመለሳለን። ከሌሎች ጋር ጊዜያችንን ትርጉም ባልው መልኩ እናሳልፋለን፣ ነገር ግን በግንኙነታችን ውስጥ አንጠፋም። በተዋከበ የገበያ ቦታ እንኳን ፈገግ ብለን በሰላም መተንፈስ እንችላለን፣ በራሳችን ደሴት እንኖራለን።
About
የቪዬትናም ቡዲስት መነኩሴ፣ የሰላም ታጋይ፣ የተዋጣለት ደራሲ፣ ገጣሚ እና መምህር ነበር፣ የፕለም መንደር ወግን የመሰረተ፣ በታሪክ ለተሳትፎ ቡዲዝም እንደ ዋና መነሳሳት ይታወቃል። "የአስተሳሰብ አባት" በመባል የሚታወቀው Nhất Hạn በምዕራባውያን የቡድሂዝም ልምምዶች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበረው።